የተሻለ አኗኗር ዘይቤን ይለማመዱ!
በውጪ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያ የተዘጋጀ የመጀመሪያው የዕቃ ሎተሪ ቲኬት መሸጫ ድረ-ገጽ!
ነገሮችን በተለየ ሁኔታ እናደርጋለን!
እኛ የገንዘብ ሽልማት አንሰጥም፡፡ ይልቁንስ የዕቃ ሽልማት እንሰጣለን! እርስዎ ብቻ የሎተሪ ቲኬቱን ይገዛሉ ፣ ካሸነፉም ሽልማትዎን በቀጥታ በስጦታ መልክ በኢትዮጵያ ለሚገኙ ቤተሰቦችዎ ወይም ጓደኛዎ መላክ ይችላሉ፡፡
እያንዳንዱ ዙር ተጨማሪ የማስተዛዘኛ ሽልማቶች አሉት! ተጨማሪ (የማስተዛዘኛ) ሽልማት አሸናፊዎችን ለመምረጥ የራሳችን ልዩ የስሌት ስርዓት አዘጋጅተናል! Fill someone's house today!
ማስታወቂያ
ለጨዋታ ዝግጁ የሆነ ሎተሪ
ይሳተፉና ያሸንፉ!
HABTAM Lottery - LIVE TEST TICKET
Thank you for your support!
የቲኬቱ ሂደት
የተመደቡለት የአሸናፊዎች ብዛት: 1
More Infoለእያንዳንዱ ዙር እስከ 10 ማስተዛዘኛ ሽልማቶች ለባለዕድል አሸናፊዎች ተዘጋጅቷል! ለእያንዳንዱ የማስተዛዘኛ ሽልማት ዋጋ እስከ 2,000 ብር ድረስ ተመድቦለታል፡፡.
አሸናፊውን መከታተያየሎተሪ ዙሮች
ሃብታም እንዴት ይሠራል?
ደረጃ 1 - መሳተፍ!
ካሉት ሎተሪዎች አንዱን ይምረጡ እና ይሳተፉ፡፡ በቀጥታ በክሬዲት ካርድዎ መክፈል ይችላሉ። ክፍያዎን አንዴ ካጠናቀቁ በኋላ አስፈላጊ ከሆነ በእርስዎ በኩል ክፍያውን ማጽደቅ ይገባዎታል ፣ ከዚያ በኋላ በ24 ሰዓት ውስጥ በልዩ ኢ-ሜይል የሎተሪ ቁጥር ይላክልዎታል፡፡ ይህ ልዩ ኢሜይል የዕቃ ሎተሪ ቲኬት ሽያጩን መጠናቀቁን ከሚላከው ኢሜይል የተለየ ነው፡፡ በ24 ሰዓት ውስጥ ምንም ዓይነት ኢሜይል ካልደረሰዎት የ እና ፎልደርዎትን ቼክ ያድርጉ፡፡ በመቀጠል ከ24 ሰዓቱ ሲያልፍ በቀጥታ መልዕክት ሊልኩልን ይችላሉ፡፡ እኛ በድጋሚ የቲኬት ቁጥርዎን እንልክልዎታለን፡፡
ደረጃ 2 - መሸለም!
ካሸነፉ፡- የሽልማቱን ተቀባይ አድራሻ እንዲልኩልን በመልዕክት እናገኝዎታለን፡፡ የመላኪያ አድራሻ (Shipping Address) የተባለው ትክክለኛ ፣ ግልጽና ህጋዊ መሆን አለበት፡፡ ሽልማቱን፡- በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ የእርስዎ ጓደኛ ፣ የቤተሰብ ወይም የዘመድ አባል ፣ ወይም ሌላ ህጋዊ ሠው እንዲቀበል ማድረግ ይችላሉ፡፡ ይህም ማለት በስጦታ መልክ ማበርከት ይችላሉ ማለት ነው፡፡