ሐበሻ ሆነህ ትወለዳለህ፡፡ ዳዴ ትላለህ፡፡ የሰፈር ባልቴት ምራቁን ይተፋልሃል፡፡ እናትህ ከማገዶ ለቀማ በተረፋት ግዜ ትንከባከብሃለች፡፡ ከኩሽና በጭስ ታፍና ስትወጣ ጡት ታጎርስሃለች፡፡ ከፍ ትላለህ፡፡
እኛ ኢትዮጵያውያን በተለይ ወጣቶች ስለ ቢዝነስ ስናስብ ሁልጊዜ መገንዘብ ያለብን ነገር፡- ሃገራችን ያለችበትን ድህነት ነው፡፡ ምክንያቱም፡- የድህነታችንን ማሳያ በእኛ የዕለት ኑሮ ላይ ተጽዕኖ ሲያሳድር ማየቱ የሚካድ ነገር አይደለም፡፡