ቶፕ ፅሑፎች

Read Business and Lifestyle Articles on HABTAM in Amharic Language: Learn how to start and do your business and increase your daily sales and monthly profit.

ጉዞ መድሃኒት ነዉ – ጉዞዬና ገጠመኜ

ጉዞ መድሃኒት ነዉ – ጉዞዬና ገጠመኜ

". . . I prefer to travel - ጉዞ መድሃኒት ነዉ" ስትል ነቃሁ፡፡ ልክ ነች፡፡ ወደ ቤት ሄድኩ፡፡ ወፈር ያለ ነገር ደረብኩ፡፡ ወደ መናሓሪያ በረርኩ፡፡ የት እንደምሄድ አላዉቅም፡፡ አላሰብኩም፡፡ ልክ...

በፍትፍት ያደገ ማኘክን የት ያዉቃል?

በፍትፍት ያደገ ማኘክን የት ያዉቃል?

ሐበሻ ሆነህ ትወለዳለህ፡፡ ዳዴ ትላለህ፡፡ የሰፈር ባልቴት ምራቁን ይተፋልሃል፡፡ እናትህ ከማገዶ ለቀማ በተረፋት ግዜ ትንከባከብሃለች፡፡ ከኩሽና በጭስ ታፍና ስትወጣ ጡት ታጎርስሃለች፡፡ ከፍ ትላለህ፡፡

ሰዎች በተለይ ወጣቶች ቢዝነስ ላይ እንዳያተኩሩ የሚያደርጉ 2 ዋና ምክንያቶች

ሰዎች በተለይ ወጣቶች ቢዝነስ ላይ እንዳያተኩሩ የሚያደርጉ 2 ዋና ምክንያቶች

እኛ ኢትዮጵያውያን በተለይ ወጣቶች ስለ ቢዝነስ ስናስብ ሁልጊዜ መገንዘብ ያለብን ነገር፡- ሃገራችን ያለችበትን ድህነት ነው፡፡ ምክንያቱም፡- የድህነታችንን ማሳያ በእኛ የዕለት ኑሮ ላይ ተጽዕኖ ሲያሳድር ማየቱ የሚካድ ነገር አይደለም፡፡

ADVERTISEMENT
Lost your password? Please enter your username or email address. You will receive a link to create a new password via email.
We do not share your personal details with anyone.